Skip to main content

Washington State Department of Transportation Toll Division online open houses

WSDOT online open houses

English  |  Español  |  Tiếng Việt  |  简体中文  |  Af Soomaali  |  پښتو ژبه  |  አማርኛ

የመንገድክፍያበ SR 509 ፈጣንመንገድላይተጀምሯል።

ነጻ የተለጣፊ ማለፊያዎችን ከዚህ በኋላ ማግኘት አይችሉም ነገር ግን Good To Go! ማለፊያ ይውሰዱ እና በአንድ ክፍያ $2 ይቆጥቡ።

Good To Go!ን ያግኙ*

ተለዋጭ መንገድ

በአዲሱ የሚከፈልበት SR 509 ፈጣን መንገድ ያለው የመጀመሪያው ማይል በደቡባዊ King County በ I-5 እና 24th Avenue South መካከል ይሄዳል። የመጨረሻዎቹ ሁለት ማይሎች (እስከ South 188th Street የሚደርሱ) በ 2028 ይከፈታሉ።

በአማርኛ የጽሑፍ መግለጫ ያለው የእንግሊዘኛ ቪዲዮ ይገኛል።

የ SR 509 የማጠናቀቂያ ፕሮጀክት ጥቅማ ጥቅሞች

  • ለጭነት መኪናዎች በ SeaTac በኩል ወደ ወደቦች እና የኢንዱስትሪ አካባቢዎች የሚሄድ አማራጭ መንገድ በማቅረብ የመንገድ መጨናነቅን መቆጣጠር እንዲችል ማገዝ።
  • ከደቡብ ወደ Seattle-Tacoma ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለመድረስ ቀላል ማድረግ።

መታወቅ ያለባቸው ነገሮች፦

በነባር መንገዶች ላይ ምንም ክፍያ የለም፦ ከ South 188th Street በስተሰሜን ያለውን ነባር SR 509 መንገድ ጨምሮ፣ ምንም ክፍያ ሳይከፍሉ ዛሬ የሚሄዱባቸውን መንገዶች መጠቀም ይችላሉ።

የፈጣን መንገድ ክፍያ ተመኖች፦ በ Good To Go! ለአዲሱ ፈጣን መንገድ የመጀመሪያ ማይል የሚከፈለው የክፍያ መጠን የቀኑን ሰዓት መሰረት በማድረግ  ከ$1.20 እስከ $2.40 ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።

የ HOV ነጻ ጉዞዎች ወይም የጋራ ትራንስፖርት የመንገድ መስመሮች አይኖሩም።
 

ሙሉውን የ SR 509 የፕሮጀክት ገጽ ይጎብኙ*የፕሮጀክት ኢሜይሎች እንዲደርስዎ ይመዝገቡ*

*በእንግሊዘኛ

ምን እየተፈጠረ እንዳለ ይመልከቱ

ከአዲሱ SR 509 ፈጣን መንገድ በፊት
previous arrow
next arrow
 
ከአዲሱ SR 509 ፈጣን መንገድ በፊት
ደረጃ 1b፦ የመጀመሪያ ማይል፣ በተጨማሪም የመዳረሻ ማሻሻያዎች
ደረጃ 2 በ 2028 ዓ.ም ይከፈታል፦ የመጨረሻ ሁለት ማይሎች፣ በተጨማሪም የመዳረሻ ማሻሻያዎች
የተጠናቀቀው ፕሮጀክት ሶስት ማይል አዲስ ፈጣን መንገድን ያካትታል
previous arrow
next arrow

በዋሽንግተን ውስጥ በእያንዳንዱ የመንገድ ክፍያ $2 ለመቆጠብ የ Good To Go! ማለፍያ ያግኙ

  • የ Good To Go! መለያ ካለዎት፣ Pay As You Go (እየተጓዙ ይክፈሉ) ን ለመጠቀም በመምረጥ ይችላሉ እንዲሁም የሚከፍሉት የክፍያ መንገድ ከተጠቀሙ በኋላ ብቻ ነው።
  • በክፍያ $2 ለመቆጠብ፣ የ Good To Go! መለያ ለመክፈት መመዝገብ፣ ማለፊያ ማግኘት እንዲሁም በተሽከርካሪዎ ላይ መጫን ያስፈልግዎታል።
  • ከሌለዎት፣ ሂሳብዎ በፖስታ ከተቀበሉ በኋላ ከፍተኛውን የክፍያ መጠን በ Pay By Mail (በፖስታ ይክፈሉ) በኩል ይከፍላሉ።
Good To Go! logo

Good To Go! ን ያግኙ*

*በእንግሊዘኛ

አጋዥ መመሪያዎች በአማርኛ